የላንፉሮ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የ2019 የፀደይ ልማት የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ይገኛል
የላንፉሮ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የ2019 የፀደይ ልማት የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ይገኛል
➖➖➖➖➖➖➖
ጦራ ፣መስከረም 1/2019 (ላንፉሮ ኮሙኒኬሽን) የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በዝናብ እጥረት ያጋጠመውን የምርት መቀነስ ለማካካስ ያለመ የ2019 የፀደይ ልማት ወረዳዊ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ ላይ የግብርና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የእርሻ ዘርፍ ሀላፊ አቶ በህረዲን ቡሴር የ2018 የፀደይ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ በዝርዝር አቅርበዋል።
መድረኩን የላንፉሮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሸምሴ ጉንዳ እና የወረዳው የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ሸምሴ ሳዲቅ እንዲሁም የላንፉሮ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብደላ አህመድ በጋራ እየመሩት ይገኛሉ።